0
ተመርቀዋል
0
የውጤት መጠን
0
ንቁ ማስታወቂያ
0
የስራ አይነቶች

ስለ የድሬዳዋ ትምህርት ቢሮ

የመምህራን ልማትና የት/ት አመራር ልማት አስተዳደር

ስራችንን ያውቁ

የድሬዳዋ ትምህርት ቢሮ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ ማዕከላዊ ሚና ይጫወታል።

በመምህራን እና የትምህርት ቤት መሪዎች ሙያዊ እድገት እና ውጤታማ አስተዳደር ላይ በእጅጉ ያተኩራል። ቢሮው በተለያዩ የአቅም ግንባታ መርሃ ግብሮች በዘመናዊ የማስተማር ዘዴዎች፣በክፍል አስተዳደር እና በስርአተ ትምህርት አተገባበር ላይ ስልጠናዎችን ይሰጣል።

የሙያ እድገት ስልጠና
የአመራር ክህሎት ማሻሻያ
የትምህርት ፖሊሲ ምርምር
የጥራት ማረጋገጫ
Education Management System

የህልሞን ሞያ ለመያዝ ቀጣዩን እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ነዎት?

ማመልከቻዎትን ዛሬዉኑ ያስገቡ እና የሚፈልጉት ስራ እንድታገኝ እንርዳዎቸት።

የእኛ ምልመላ ሂደት

ቀላል፣ ግልጽ እና ቀልጣፋ ሂደት

1

ይመዝገቡ

ወደ ሲስተሙ ይመዝገቡ እና የትምህርት ማስረጃዎን ይጫኑ

2

ሥራ ይፈልጉ

የሚፈልጉትን ስራ ከማስታወቂያ ዉስጥ ይፈልጉ

3

ያመልክቱ

በአንድ ጠቅታ የሚፈልጉት ስራ ላይ ማመልከቻዎን ያስገቡ

4

ይቀጠሩ

ከቀጣሪዎች ጋር ይገናኙ እና ለሚያልሙት ስራ ይወዳደሩ

የቅርብ ጊዜ ክፍት የስራ ቦታዎች

ከችሎታዎ ጋር የሚዛመዱ የስራ እድሎችን ያግኙ

ክፍት (12) Today

ጀማሪ መምህር/ት (ዲግሪ)

X English ቋሚ ቅጥር
ሂሳብ
ዲግሪ
የማመልከቻ ጊዜ: 2026-01-13 - 2026-02-23
ክፍት (5) Today

ጀማሪ መምህር/ት (ዲግሪ)

X English ቋሚ ቅጥር
እንግሊዝኛ ቋንቋ
ዲግሪ
የማመልከቻ ጊዜ: 2026-01-13 - 2026-02-23
ክፍት (1) Today

ጀማሪ መምህር/ት (ዲግሪ)

X አፍ ሶማሌ ቋሚ ቅጥር
አፍ መፍቻ ቋንቋ
ዲግሪ
የማመልከቻ ጊዜ: 2026-01-13 - 2026-02-23